Ethiopia: The Kingdom of God

ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፩ (፳፻፲፩)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን!

08/02/2019 - 08:30

ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፩ (፳፻፲፩)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! እኛ፡ የዛሬዎቹ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ ቸሩ ፈጣሪያችን፡ በሰማይም፥ በምድርም፡ በፍጥረተ-ዓለሙ ኹሉ...

እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፩ (፳፻፲፩)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ: በያለንበት አደረሰን!

04/11/2019 - 07:57

ይደረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፡ "ኢትዮጵያ" በተባለችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡...

ወቅታዊ መልእክት፣ ለኢትዮጵያ ልጆች።

03/15/2019 - 08:12

በእግዚአብሔር ስም፡ ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን እያቀረብንላችኹ፣ ''ግበሩኬ! እንከ ፍሬ ሠናየ፡ ዘይደልወክሙ ለንስሐ!''፥ ማለትም፡ ''እንግዲህስ! ለንስሐ የሚያበቃችኹን፡ በጎ ሥራ ሥሩ!'' በሚለው፡ የእግዚአብሔር ቃል መሠረት፡ ከታች የሠፈሩትን መልእክቶች፡ በጥሞና እንድትከታተሏቸው...

በዓለ-ኢትዮጵያ።

02/04/2019 - 15:12

በዓለ-ኢትዮጵያ፡ ምንድር ነው? በዓለ-ኢትዮጵያ፡ እውነተኞች የኢትዮጵያ ልጆች፡ ለ፯ሺ፭፻፲፩ ዓመታት፡ ከእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ወገን ከኾኑት፡ በሰማይ እና በምድር ከሚኖሩት ፍጥረታተ-ዓለማቱ ኹሉ ጋር፣ በእያመቱ፡ ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን ድረስ ባሉት ሦስትቀኖች ውስጥ፡ በነፍስ...

በዓለ-ትስብእት።

12/10/2018 - 06:19

መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...  

የ፪ሺ፲፩ ዓመተ ምሕረት የሕማማት መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

04/10/2019 - 11:41

ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ መሲሕ፡ ምንጊዜም ከማትለየው፡ ከእግዝእተብሔር ቅድስት እናቱና እናታችን ድንግል ማርያም ጋር፡ አስቀድሞ፡ በዓለ-ኢትዮጵያን፥አከታትሎም፡ ተዝካረ-ኪዳነ ምሕረትንና ዓቢይ-ጾምን አስፈጽሞ፡ ለዘንድሮው በዓለ-ሆሣዕናና ዝክረ-ሰሙነ ሕማማት፡ እንኳን፡ በያለንበት...

ዓቢይ ጾም - ሑዳዴ።

02/18/2019 - 07:14

የ፳፻፲፩ዱ (የሃያ መቶ ዐሥራ አንዱ=የኹለት ሺ ዐሥራ አንዱ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም። ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥  በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና...

የጥምቀት በዓል ዓመታዊ መልእክት።

01/09/2019 - 07:15

የበዓላቱን መልእክት፥ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ።

09/10/2018 - 17:15

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። [በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዝእተብሔራችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤ "እግዚእነ...

ሱባዔ ጳጉሜ።

09/06/2018 - 04:37

እኛ፡ የቅዱሱ ኪዳን የኢትዮጵያ ልጆች፡ "ሱባዔ ፍልሰታ" ካበቃች በኋላ፡ ኹለት ሳምንቶችን፡ በሥጋዊውና በመንፈሳዊው የፋሲካ ደስታና የሓሤት ድግስ ቆይተን፡ "ሱባዔ ጳጉሜ"፥ ወይም፡ "የጳጉሜ ሱባዔ" ብለን፡ ከሌሎቹ የዓመቱ አጽዋማታችን መካከል፡ አንዲቱ ኾና የምታስተናግደን፡ ትንሿ...