ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ፡ ፫ኛ ክፍል፦

ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻፩ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ።

ሦስተኛውን ክፍል (ክፍል፤ ፫) እነሆ፦