ቅርጸ ድምፅ - Audio Media
እስእለኪ ማርያም በሃሌ ሉያ!
Sunday, May 17, 2015 - 08:19
የግራኝ አሕመድ ጦር በተቃጣበት፡ በዐጤ ልብነ ድንግል ዘመን፡ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ያቀረቡት፡ የምሕላ ጸሎት! በግእዝ፦ በእንተ ፍቅረ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኬንያ፡ በኢትዮጵያኛ፦ |
ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ፦
Sunday, May 17, 2015 - 08:31
የኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ። የመጀመሪያውን ክፍል (ክፍል፤ ፩) እነሆ፦ |
ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ፡ ፪ኛ ክፍል፦
Sunday, May 17, 2015 - 08:45
ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻፩ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ። ኹለተኛውን ክፍል (ክፍል፤ ፪) እነሆ፦ |
ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ፡ ፫ኛ ክፍል፦
Sunday, May 17, 2015 - 08:53
ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻፩ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ። ሦስተኛውን ክፍል (ክፍል፤ ፫) እነሆ፦ |
ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ፡ ፬ኛ ክፍል፦
Sunday, May 17, 2015 - 09:02
ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻፩ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ። የመጨረሻውን ክፍል (ክፍል፤ ፬) እነሆ፦ |
ቍጥር ፲/፳፻፰ ዓ.ም. ቃለ ዐዋድ! በቅርጸ-ድምፅ ተከውኖ የቀረበ።
Thursday, March 3, 2016 - 09:24
የድምጥ ሰነዱን ለማግኘት፡ ከታች የተመለከተውን፡ የመገናኛ መሥመር ቍልፍ ይጫኑ!... https://soundcloud.com/ethkogserv/sets/divine-proclamation-in |
በቅርጸ-ድምፅ የተዘጋጀ፡ የበዓለ-ኢትዮጵያ፡ ሥርዓተ-ጸሎት።
Saturday, February 4, 2017 - 14:06
"በዓለ-ኢትዮጵያ" ሥርዓተ-ጸሎቱን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ! |
የ፳፻፱ ዓመተ-ምሕረት፡ የሰሙነ ሕማማት መልእክትና ሥርዓተ-ጸሎት፡ በቅርጸ-ድምፅ።
Thursday, April 6, 2017 - 07:10
(፩). የሰሙነ ሕማማት መልእክትን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... https://soundcloud.com/ethkogserv/urviyvdmykqw (፪). የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ-ጸሎትን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |