በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡ እንዲመሩና እንዲያስተዳድሩ፡ ሥልጣኑንና ችሎታውን በሰጣቸው ጊዜ፡ እነሆ፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለግዙፉ ዓለም ተገለጠች።
Archives
|
በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡ እንዲመሩና እንዲያስተዳድሩ፡ ሥልጣኑንና ችሎታውን በሰጣቸው ጊዜ፡ እነሆ፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለግዙፉ ዓለም ተገለጠች። |
የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን? ለሰው ልጆች መልካም ሕይወት፡ ጠንቅ የኾነው ጥያቄ፡ አጥጋቢዉን የመፍትሔ መልስ: ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ አግኝቷል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ፡ እስካረገባት ዕለት ድረስ፡አርባ ቀን ሙሉ፡ ምን ሲያደርግ ቆየ? |
ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፭ (፪ሺ፲፭)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን! |
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ማቴዎስ፡ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡ |
ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል። አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል! |
ለእኛ፡ ለቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ከዓበይት በዓሎቻችን፡ አንዱ የኾነው፡ በዓለ ደብረ-ታቦር የሚውለው፡ በነሓሴ ፲፫ ቀን በመኾኑ፡ ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ፡ ልዩ ምዕራፍ ኾኖ፡ በታላቅ መንፈሳዊ ተመስጦና ማኅሌት ይከበራል። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፫ (፳፻፲፫`)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! |
ይድረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፥ «ኢትዮጵያ» በተባላችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡ አልጫና ጨለማ በኾነው፡ በዓለሙ ኹሉ አህጉራት፡ በመለኮታዊው ዕቅድ ተዘርታችሁና ተሠራጭታችሁ፣ ተልካችሁና ተመድባችሁ፡ በቀዳማዊቷ የትንሣኤና በዘለዓለማዊቷ የሰንበት ሕይወት ለምትኖሩ፡ የቅዱ |
ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው ዓመት፡ የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን! መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
በያለንበት፡ በመልካም የምታኖረንንና የምትመግበንን፥ የምትጠብቀንንና የምትመራንን፡ ቸሪቱን ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያመሰገንን፥ "እንኳን ለጾመ-ነቢያት ሥርዓተ-ሕይወታችን ቅበላ አደረሰንም!" እያልን፥ በሰማዩ አባታችንና በሰማይዋ እናታችን ቅዱስ ስም፡ የተከበረ ሰላምታችንን እናቀርብላችኋለን። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ዮሓንስ፡ ወደዘመነ ማቴዎስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡ |
"ጳጉሜ"ን እና ሱባዔዋን በሚመለከት። ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተላለፈ ሓተታዊ መልእክት። መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል። አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል! በከመ ትንሣኤ ወልዳ፡ ዘልዑል! ድንግል ማርያም፡ ፍልሰቷን ገለጠች! የልጇን ትንሣኤ፡ በእርሱ አስመሰለች! |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፪ (፳፻፲፪)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! |
ይደረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፡ "ኢትዮጵያ" በተባለችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡ አልጫና ጨለማ በኾነው፡ በዓለሙ ኹሉ አህጉራት፡ በመለኮታዊው ዕቅድ ተዘርታችሁና ተሠራጭታችሁ፣ ተልካችሁና ተመድባችሁ፡ በቀዳማዊቷ የትንሣኤና በዘለዓለማዊቷ የሰንበት ሕይወት ለምትኖሩ፡ የቅዱ |
በያለንበት፡ በመልካም የምታኖረንንና የምትመግበንን፥ የምትጠብቀንንና የምትመራንን፡ ቸሪቱን ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያመሰገንን፥ "እንኳን ለጾመ-ነቢያት ሥርዓተ-ሕይወታችን ቅበላ አደረሰንም!" እያልን፥ በሰማዩ አባታችንና በሰማይዋ እናታችን ቅዱስ ስም፡ የተከበረ ሰላምታችንን እናቀርብላችኋለን። |
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። |
የ፪ሺ፲፪ (፳፻፲፪) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፩ (፳፻፲፩)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! |
ይደረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፡ "ኢትዮጵያ" በተባለችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡ አልጫና ጨለማ በኾነው፡ በዓለሙ ኹሉ አህጉራት፡ በመለኮታዊው ዕቅድ ተዘርታችሁና ተሠራጭታችሁ፣ ተልካችሁና ተመድባችሁ፡ በቀዳማዊቷ የትንሣኤና በዘለዓለማዊቷ የሰንበት ሕይወት ለምትኖሩ፡ የቅዱ |
ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ መሲሕ፡ ምንጊዜም ከማትለየው፡ ከእግዝእተብሔር ቅድስት እናቱና እናታችን ድንግል ማርያም ጋር፡ አስቀድሞ፡ በዓለ-ኢትዮጵያን፥አከታትሎም፡ ተዝካረ-ኪዳነ ምሕረትንና ዓቢይ-ጾምን አስፈጽሞ፡ ለዘንድሮው በዓለ-ሆሣዕናና ዝክረ-ሰሙነ ሕማማት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅና አደረሰን! |
በእግዚአብሔር ስም፡ ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን እያቀረብንላችኹ፣ |
የ፳፻፲፩ዱ (የሃያ መቶ ዐሥራ አንዱ=የኹለት ሺ ዐሥራ አንዱ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም። ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና |
በዓለ-ኢትዮጵያ፡ ምንድር ነው? በዓለ-ኢትዮጵያ፡ እውነተኞች የኢትዮጵያ ልጆች፡ ለ፯ሺ፭፻፲፩ ዓመታት፡ ከእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ወገን ከኾኑት፡ በሰማይ እና በምድር ከሚኖሩት ፍጥረታተ-ዓለማቱ ኹሉ ጋር፣ በእያመቱ፡ ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን ድረስ ባሉት ሦስትቀኖች ውስጥ፡ በነፍስ፥ በሥጋና በመንፈስ የሚያከብሩት በዓል ነው። የበዓሉን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!.. |
ርእሰ አንቀጽ እግዚአብሔርን፥ ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ልጆች በሚመለከት፡ በብሉዩ ኪዳን ነቢይ፦"እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ-ዓለም፤ ወገብረ መድኃኒተ፡ በማእከለ ምድር፤ አንተ አጽናዕካ፡ ለባሕር በኃይልከ፤ ወአንተ ሰበርከ ርእሰ-ከይሲ፡ በውስተ ማይ፤ ወአንተ ቀጥቀጥከ፡ አርእስቲሁ ለከይሲ። ወወሀብኮሙ ሲሳዮሙ፡ ለሕዝበ-ኢትዮጵያ! |
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። |
እኛ፡ የቅዱሱ ኪዳን የኢትዮጵያ ልጆች፡ "ሱባዔ ፍልሰታ" ካበቃች በኋላ፡ ኹለት ሳምንቶችን፡ በሥጋዊውና በመንፈሳዊው የፋሲካ ደስታና የሓሤት ድግስ ቆይተን፡ "ሱባዔ ጳጉሜ"፥ ወይም፡ "የጳጉሜ ሱባዔ" ብለን፡ ከሌሎቹ የዓመቱ አጽዋማታችን መካከል፡ አንዲቱ ኾና የምታስተናግደን፡ ትንሿ ሰሞን ትቀበለናለች። እርሷም፡ በመስከረም ፩ ቀን ለሚውለው፡ ለታላቁ የዐውደ ዓመት በዓላችን፡ ሰሙነ ዋዜማ የኾ |
የ፳፻፲ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት። ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል። "ፍልሰታሃ ለማርያም!" በሚል ስያሜ፡ ነሓሴ ፲፮ ቀን የምትከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ የፍልሰቷ መታሰቢያ በዓለ ዕለት ዝክረ ነገር፡ እንዲህ ነው፦ |
የ፳፻ ፲ ዓ.ም. የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል መልእክት። ለእኛ፡ ለቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ከዓበይት በዓሎቻችን፡ አንዱ የኾነው፡ በዓለ ደብረ-ታቦር የሚውለው፡ በነሓሴ ፲፫ ቀን በመኾኑ፡ ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ፡ ልዩ ምዕራፍ ኾኖ፡ በታላቅ መንፈሳዊ ተመስጦና ማኅሌት ይከበራል። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፲ኛው (ሃያ መቶ [ኹለት ሺ] አሥረኛው) ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! |
ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲ (፪ሺ፲)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን! |
|
የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም። ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና |
ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፲ (፪ሺ፲)ኛው ዓመት የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን! |
በያለንበት፡ በመልካም የምታኖረንንና የምትመግበንን፥ የምትጠብቀንንና የምትመራንን፡ ቸሪቱን ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያመሰገንን፥ "እንኳን ጾመ-ነቢያትን በሰላም አስፈጽሞ፡ ለበዓለ-ትስብእት ሥርዓተ-ሕይወታችን አደረሰን!" እያልን፥ በሰማዩ አባታችንና በሰማይዋ እናታችን ቅዱስ ስም፡ የተከበረ ሰላምታችንን እናቀርብላችኋለን። |
ብሥራት! ምሥራች! (በግእዝ፡ ''ብሥራት''፡ በኢትዮጵያኛ፡ ''ምሥራች'' ማለት ሲኾን፥ ይኽውም፡ ''የደስታና የሓሤት ዜና!'' ተብሎ ይተረጐማል።) መልእክቱን፡ በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። |
በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የተፈጸመው፡ የኪዳናዊ አክሊሉ መልአኩ ብርዝነሽ፡ ወስመ-ጥምቀቱ፡ አክሊለ-ሰማዕት እና የኪዳናዊት ቤዛዊት ስንሻው ንጋቷ፣ ወስመ-ጥምቀታ፡ ዕሴተ-ገብርኤል ሥርዓተ-ተክሊል፣ በዓለ-ከብካብ እና የሠርግ ድግስ። መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
ልዑል እግዚአብሔር፡ |
የ፳፻፱ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት። ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል። "ፍልሰታሃ ለማርያም!" በሚል ስያሜ፡ ነሓሴ ፲፮ ቀን የምትከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ የፍልሰቷ መታሰቢያ በዓለ ዕለት ዝክረ ነገር፡ እንዲህ ነው፦ |
ቍጥር ፲፱/፳፻፱ ዓ. ም. ቃለ ዐዋድ! እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር። የአዋጅ ቃል! ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። "መጽሓፍ ቅዱስ"ን በተመለከተ። |
ለእኛ፡ ለቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ከዓበይት |
'የድንግል ማርያም መልእክተኛ ነኝ!' እና 'ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ነኝ!' እያሉ ስለሚቀርቡ ሰዎች፡ በኪዳናውያን መካከል የተደረገ መጻጻፍ በሚል ርእስ የተከወነ አጭር ዝግጅት። መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
እኛ፡ የዛሬዎቹ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ ቸሩ ፈጣሪያችን፡ በሰማይም፥ በምድርም፡ በፍጥረተ-ዓለሙ ኹሉ ላይ በሰፈነችውና የእግዚአብሔርዋ መንግሥት በኾነችው ኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ፥ በመላውም ዓለም ተሠራጭተን እየኖርን ባሳለፍነው የሕይወትና የጤንነት ህልውናችን፡ ዓመቱን ሙሉ አቆይቶን፡ እነሆ፡ ከዚህ የምስጋና ሱባዔያችን ለመድረስ አብቅቶናልና፡ እናመስግነው! |
ቃለ ዐዋድ! እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር። የአዋጅ ቃል! ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። ለዚህ፡ የዐዋጅ ቃል፡ መነሻ የኾነው ምክንያት፡ ለእውነተኞች ልጆቻችን፡ ለመናገርም፣ ለመስማትም፡ ሊያሠቅቋችሁ የሚችሉ፣ ነገር ግን፡ ሓሰት በመኾናቸው፡ በእኛዪቱ እግዚአብሔራዊት እውነት፡ አማናዊነታቸው የተነገረላቸው ኹለት ቍም-ነገሮችን ስለያዘ፡ አርእስተ-ጉዳይ ነው፤ እርሱም፦ |
የመጀመሪያ ክፍል፤ |
ቃለ ዐዋድ! እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር። የአዋጅ ቃል! ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
"ሲሳየነ ዘለለዕለትነ፡ ሀበነ ዮም! የዕለት ምግባችንን፡ ስጠን ለዛሬ" በሚል ርእስ፡ ለኪዳናውያንና ለኪዳናውያት የተዘጋጀውን አጭር መልእክት ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
በመጋቢት እና በሚያዝያ ወሮች መግቢያ፥ ፳፻፱ ዓመተ-ምሕረት፣ |
ይደረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፡"ኢትዮጵያ" በተባለችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡ አልጫና ጨለማ በኾነው፡ በዓለሙ ኹሉ አህጉራት፡ በመለኮታዊው ዕቅድ ተዘርታችሁና ተሠራጭታችሁ፣ ተልካችሁና ተመድባችሁ፡ በቀዳማዊቷ የትንሣኤና በዘለዓለማዊቷ የሰንበት ሕይወት ለምትኖሩ፡ የቅዱሱ |
ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ መሲሕ፡ ምንጊዜም ከማትለየው፡ ከእግዝእተብሔር ቅድስት እናቱና እናታችን ድንግል ማርያም ጋር፡ አስቀድሞ፡ በዓለ-ኢትዮጵያን፥አከታትሎም፡ ተዝካረ-ኪዳነ ምሕረትንና ዓቢይ-ጾምን አስፈጽሞ፡ ለዘንድሮው በዓለ-ሆሣዕናና ዝክረ-ሰሙነ ሕማማት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅና አደረሰን! |
ይድረስ፦ ለተወደዳችሁ፡ የክህነት ባልደረቦቼ፡ ኪዳናውያት እኅቶቼና ኪዳናውያን ወንድሞቼ! በእግዚአብሔራዊው ሰላማችን ኢየሱስ መሲሕ የጾሙ መታሰብያ ሓሤት ተመልተን፡ ኹላችንም፡ በእያለንበት፡ ከነቤተሰቦቻችን፡ በመልካሙ ሕይወታችን እንደምንገኝ፣ ለዚህ ቸርነቱም፡ ፈጣሪያችንን፡ ከነእናቱ፡ ያለማቋረጥ እንደምናመሰግን አምናለሁ። |
የ፳፻፱ቱ (የሃያ መቶ ዘጠኙ=የኹለት ሺ ዘጠኙ) ዓመተ ምሕረት። ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና ሲያካኼድ የኖረውን፥ አኹንም እያካኼደ ያለውን፡ የመንፈስና የነፍስ፥ የሥጋና የኹለንተና ጦርነት... |
በኹለንተናው፡ ሓሤት እና ምስጋና ብቻ የተመላው፣ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የቅዱስ ኪዳኗ ኢትዮጵያ ልጆች፡ ለዝንተ-ዓለም ሲገለገሉበትና ሲያገለግሉበት የኖሩት፣ ከበዓለ-ኢትዮጵያ የቅዳሴ ጸሎት በፊት የሚደረገውን፡ ሥርዓተ-ጸሎት፡ ትመለከቷቸው፥ ትገለገሉባቸውም ዘንድ፥ እንሆ! በኅዋ-ሰሌዳችን አሥፍረንላችኋል። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ ከረዥም ዘመናት በኋላ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በቅዱሱ ኪዳን የኢትዮጵያ ልጆች፥ በሰማይ እና በምድር ፍጥረታተ-ዓለማቱም ኹሉ፣ በኢትዮጵያዊው የእግዚአብሔር እውነት እና የመንፈስ-ቅዱስ ሥርዓተ-አምልኮ፣ ለ፯ሺ፭፻፱ ዓመታት፡ ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን ለሚከበረው ለዘንድሮው የ፳፻፱ (፪ሺ፱) ዓመተ-ምሕረቱ በዓለ-ኢትዮጵያ፣ እንኳን፡ በደኅና እና በሰላም አደረሰን! በያለንበትም፡ ልንቀደስበት በቃን! |
በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡ ‘ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ የነበረው ረኃብ፡ በሌሎች አገሮች ላይ ደርሶና አስከፊ ዕልቂት አስከትሎ ካለፈው ኹሉ፡ እንዲህ ጎልቶና ገንኖ በመላው ዓለም ዕውቅናን ሊያገኝ የቻለበት፡ ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች፡ ዋና መገለጫ የኾነበት ምክንያት ምንድን ነው?’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጽሑፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት ይኸው ቀርቦላችኋል። |
በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡ ‘ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ ስለነበረው ረኃብና እንዲህ ጎልቶና ገንኖ በመላው ዓለም ዕውቅናን ሊያገኝ የቻለበት፡ ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች፡ ዋና መገለጫ የኾነበት ምክንያት ምንድን ነው?’ በሚል ርዕስ ላዘጋጀው ጽሑፍ፡ ከኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን መንፈስ ቅዱሳዊ ምላሽ፡ ለእናንተ፡ የኅዋ ሰሌዳ አንባቢዎቻችንና ተከታታዮቻችን፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፱ (፪ሺ፱)ኛው ዓመት የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን! |
በያለንበት፡ በመልካም የምታኖረንንና የምትመግበንን፥ የምትጠብቀንንና የምትመራንን፡ ቸሪቱን ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያመሰገንን፥ "እንኳን ለጾመ-ነቢያት ሥርዓተ-ሕይወታችን ቅበላ አደረሰንም!" እያልን፥ በሰማዩ አባታችንና በሰማይዋ እናታችን ቅዱስ ስም፡ የተከበረ ሰላምታችንን እናቀርብላችኋለን። |
እግዚአብሔራዊ ለሆነ እዉቀት ራሱን በማብቃት፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ የሆነው ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ “መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጽሁፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት ይኸው ቀርቦላችኋል። ጽሁፉ፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት አግልግሎት፡ ያፈራችውን ፍሬ አጉልቶ የሚያሳይ፡ በእውቀት የሚያንጽና የሚያነቃቃ እንደሆነ ይታመናል። መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ |
አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል! |
የ፳፻፰ ዓ.ም. የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል መልእክት። + + + |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ኛው (ሃያ መቶ [ኹለት ሺ] ስምንተኛው) ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! + + + መግቢያ |
ቃለ ዐዋድ! የአዋጅ ቃል! በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶ ሃይማኖታችን የጊዜ አቆጣጠር ሥርዓት መሠረት፡ የዓመቱን ጾሞቻችንንና በዓሎቻችንን በሚመለከት፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተላለፈ፡ ፲፫ (ዐሥራ ሦስት)ኛ መለኮታዊ የዐዋጅ ቃል። |
እንኳን፡ ለ፪ሺ፰(፳፻፰)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ: በያለንበት አደረሰን! እያልን፡ኢትዮጵያዊና ኪዳናዊ ደስታችንን ከመግለጽ ጋር፡ ለእያንዳንዳችን ሕይወት፥ ለአገራችን ማንነትና ለመላው ዓለም ምንነት ማንሠራራትና መታደስ፡ እውን ማረጋገጫ ስለኾነው፡ ስለሰላማችን ኢየሱስ መሲሕ ትንሣኤ፥ እስከበዓለ መንፈስ ቅዱስ ድረስ ስላሉትም በዓላት፡ የተዘጋጀውን፡ የመልእክታችንን ሓተታ አቅርበንላችኋልና፡ ተመልከቱት! |
ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ መሲሕ፡ ከማትለየው፡ ቅድስት እናቱና እናታችን ድንግል ማርያም ጋር፡ አስቀድሞ፡ ጾመ-ኢትዮጵያን፥ አከታትሎም፡ ዓቢይ-ጾምን አስፈጽሞ፡ ለዘንድሮው በዓለ-ሆሣዕናና ሰሙነ ሕማማት፡ እንኳን፡ በደኅና አደረሰን! የ፪ሺ፰ ዓመተ ምሕረት የሕማማት መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት። |
ዮም ፍሥሓ ኮነ! ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። ይድረስ፦ ለተከበራችሁትና ለተወደዳችሁት አንባቢዎቻችን! |
ዮም ፍሥሓ ኮነ! |
የ፳፻፰ቱ (የሃያ መቶ ስምንቱ=የኹለት ሺ ስምንቱ) ዓመተ ምሕረት። ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና ሲያካኼድ የኖረውን፥ አኹንም እያካኼደ ያለውን፡ የመንፈስና የነፍስ፥ የሥጋና የኹለንተና ጦርነት... |
ቍጥር ፲፩/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ ዐዋድ! ቃለ ዐዋድ! የአዋጅ ቃል! መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ (፪ሺ፰)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ፥ እንዲሁም፡ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰተ ሥጋና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ በደኅና አደረሰን! በታኅሣሥ ፩ ቀን ከሚውለው፡ ከበዓለ ትስብእት እኩለ ሌሊት በኋላ፡በታኅሣሥ ፪ ቀን አጥቢያ የሚጀመረው፡ ጾመ ማርያም፡ “ከተራ” በሚባለው፡ ጥር ፲ ቀን በሚውለው፡ የጥምቀት ዋዜማ ያበቃል። |
ቃለ ዐዋድ! ቁጥር ፱/፳፻፯ ዓ.ም. ቃለ ዐዋድ! የአዋጅ ቃል! የአዋጁን ቃል፡ ሙሉ መልእክት ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... |
ልዑል እግዚአብሔር፡ የዛሬ ኹለት ሺህ ስምንት ዓመት፡ በታኅሣሥ አንድ ቀን፡ ባለሟሉን መልአክ፡ ቅዱስ ገብርኤልን፡ ወደቅድስቲቱ ኢትዮጵያዊት ድንግል ማርያም ልኮ፡ “ወናሁ ትፀንሲ! ወትወልዲ ወልደ! ወትሰምይዩ ስሞ ኢየሱስ!” ማለትም፡ “እንሆ ትፀንሻለሽ! ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ! |
በቅዱሱ ኪዳን ፍቅር፡ ሰላምታችን፡ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን፦ |
ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ሉቃስ ወደዘመነ ዮሓንስ አሸጋግሮ፡ የ፯ሺ፭፻፰ (የሰባት ሽህ አምስት መቶ ስምንት)ኛውን ዓመት፡ የነጻነት ሕልውናችንን በዓል፥ ይልቁንም፡ የእግዚአብሔር እም ድንግል ማርያምን፡ የ፪ሺ፳፬ (የኹለት ሽህ ሃያ አራት)ኛውን ዓመት፡ እና የእግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስን፡ የ፪ሺ፰ (የኹለት ሽህ ስምንት)ኛውን ዓመት፡ የልደታት በዓል ለማክበር ለበቃንበት፡ ለአዲሱ የ፪ሺ፰ (፳፻፰) (ኹለት ሺህ ስምንት፥ ወይም ሃያ መቶ ስምንት፥ ወይም፡ ዕሥራ ምዕ |
መስከረም አንድ ቀን፡ በርእስ ዓውደ ዓመት፥ |
"ጾመ ጳጉሜ" |
አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል! ድንግል ማርያም፡ ፍልሰቷን ገለጠች! + + + |
እግዚአብሔር አብወእም፡ + + + የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል። |
ልዑል እግዚአብሔር፡ + + + መግቢያ |
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። ይድረስ፦ ለቅዱሱ ኪዳን፡ "የእግዚአብሔር እና የኢትዮጵያዋ ድንግል ማርያም ልጆች!" እየራሳችሁን፡ ለዚህ ታላቅ ኪዳናዊ ጸጋ እንደምታበቁ ለታመነባችሁ፡ |
ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ተደብቀው የኖሩ፡ አዳዲስ ምሥጢራትን የገለጠችባቸው፣ ከዮሓንስ ኢትዮጲስ ለቀረቡ፡ አብርሆትና አርትዖት፡ በኪዳናዊ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ (ንቡረ-እድ) + + + |
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለቅዱሱ ኪዳን |
ዮም ፍሥሓ ኮነ! ዛሬና እንግዴህ ወዲህ፡ ደስታ ኾነ! + + + |
በአኹኑ ሰዓት፡ በሊብያ አገር፡ |
ቍጥር ፰/፳፻፯ ዓ. ም. ቃለ ዐዋዲ! የአዋጅ ቃል! |
በአኹኑ ሰዓት፡ በደቡብ አፍሪቃ አገር፡ |
የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና |
ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ |
ቍጥር ፯/፳፻፯ ዓ. ም. ቃለ ዐዋዲ! የአዋጅ ቃል! |
በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት |