የአሜሪካው ርእሰ ብሔር፡ ባሮክ ሁሴን ኦባማ፡ በኢትዮጵያ ስላደረጕት፡ የይፋ ጕብኝት በተመለከተ፡ የተላለፈ መልእክት።

ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

ይድረስ፦ ለቅዱሱ ኪዳን፡

"የእግዚአብሔር እና የኢትዮጵያዋ ድንግል ማርያም ልጆች!"

እየራሳችሁን፡ ለዚህ ታላቅ ኪዳናዊ ጸጋ እንደምታበቁ ለታመነባችሁ፡
ለተወደዳችሁ አንባቢዎቻችንም!

አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ርእሰ ብሔር፡
በክቡር አቶ ባሮክ ሁሴን ኦባማ አማካይነት፡
በ"ኢትዮጵያ" ምድር፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን፡ የይፋ ጕብኝት በሚመለከት፡
የተላለፈላችሁ መልእክት።

+ + +

በእግዚአብሔር አብወእም፥ ወወልድ፥ ወመንፈስ ቅዱስ ስም፡
ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን፡ በያላችሁበት እናቀርብላችኋለን።

የ"ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት"
ማንነትና ምንነት፡ ባጭሩ።

     ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የማይታዩትንና የሚታዩትን፥ ረቂቃኑንና ግዙፋኑን፥ ሰማያውያኑንና ምድራውያኑን ፍጥረታተ ዓለማት ያስገኘች፥ እነርሱንም፡ በፈጣሪነትና በባለቤት፥ በሃይማኖትነትና በምግባርነት፥ በአባትነትና በእናትነት፥ በሊቀ ካህናትነትና በቤተ መቅደስነት፥ በንጉሥነትና በንግሥትነት፡ በምልዓትና በሥርዓት የምትመራና የምታስተዳድር፥ የምትመግብና የምትጠብቅ መኾኗን አውቃችኋል፤ አምናችኋልም።

Open Letter and Enclosures To President Barack Obama

Response From The White House To The Above Open Letter 

A Video Link, ''Obama Speaks To African Union'' - [Full Speech]

https://www.youtube.com/watch?v=z9g5-46Lww8

ርእሰ ብሔር ባሮክ ኦባማን የያዘው ጥያራ፡ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ሲያርፍ የሚያሳዩ፡ ትንግርታዊ፡ የብርሃናውያን ሥዕሎች ማስታወሻ፦

ብርሃናዊ ሥዕል ፩፦ 

ብርሃናዊ ሥዕል ፪፦