Letters

ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።
ኢየሱስ መሢሕ ኢትዮጵያዊ፡
አንሶሰወ ገሃደ፤ ወአስተርአየ ከመ ሰብእ፤
በበሕቅ ልኅቀ፤ በሠላሳ ክረምት፡ በዮርዳኖስ ተጠምቀ።

፩ኛ፣ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ዮሓንስ ደጉ፣ ተባባሪ ጓደኛው፡ የአዲስ አበባ ቂርቆሱ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ግርማ ከበደ፡ በቅርቡ ሰሞን፡ ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ፡ መነሻ በማድረግና ቅጂውን በማያያዝ፡ ለኪዳናውያንና ለኪዳናውያት፡ ያሠራጨው መልእክት፡ ለእርሱም ደርሶት ኖሮ፡ ውሳጣዊና እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜትን የሚያነቃ ትችትን ያበረከተበት፡ የመልስ ጽሑፍ ጦማር፤

ጦማሩን ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...