ቴዲ ኣፍሮ፡ "ኢትዮጵያ"፡ በሚል መጠሪያ፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ በተመለከተ፡ ከኪዳናውያን የደረሱን ደብዳቤዎች።

፩ኛ፣ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ዮሓንስ ደጉ፣ ተባባሪ ጓደኛው፡ የአዲስ አበባ ቂርቆሱ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ግርማ ከበደ፡ በቅርቡ ሰሞን፡ ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ፡ መነሻ በማድረግና ቅጂውን በማያያዝ፡ ለኪዳናውያንና ለኪዳናውያት፡ ያሠራጨው መልእክት፡ ለእርሱም ደርሶት ኖሮ፡ ውሳጣዊና እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜትን የሚያነቃ ትችትን ያበረከተበት፡ የመልስ ጽሑፍ ጦማር፤

ጦማሩን ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

፪. ሌላው ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ አንዱ-ዓለም ከበደም፡ ይህንኑ፡ ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ በሚመለከት፡ በኪዳናዊት እኅታችን፡ በኅሪተ-ገብርኤል አማካይነት፣ ለእኔ (ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወ.ኢ.) ጭምር የላከው እጦማር፤

ጦማሩን ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...