Ethiopia: The Kingdom of God

የ፪ሺ፲፭ (፳፻፲፭) ዓመተ ምሕረት፡ ቀን መቍጠሪያ

10/24/2022 - 22:16

ቀን መቍጠሪያውን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።

09/28/2021 - 02:37

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። [በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዚአብሔርታችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤ "...

ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው ፍልሰታሃ ለማርያም።

08/22/2021 - 09:39

ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል። አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል! በከመ ትንሣኤ ወልዳ፡ ዘልዑል! ድንግል ማርያም፡ ፍልሰቷን ገለጠች! የልጇን ትንሣኤ፡ በእርሱ አስመሰለች! ልዑል እግዚአብሔር፡ሃይማኖታችንና...

ፍልሰታሃ ለማርያም የምስጋና ሱባዔያችንን ለመጀመር አበቃን!

08/06/2021 - 08:45

ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፫ (፳፻፲፫`)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! እኛ፡ የዛሬዎቹ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ ቸሩ ፈጣሪያችን፡ በሰማይም፥ በምድርም፡ በፍጥረተ-ዓለሙ...

ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ በዓል፡ በደኅና አደረሰን!

01/09/2021 - 01:30

ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው ዓመት፡ የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡...

የ፪ሺ፲፬ (፳፻፲፬) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

09/10/2021 - 07:51

ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ማቴዎስ፡ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡ የ፯ሺ፭፻፲፬ (የሰባት ሽህ አምስት መቶ ዐሥራአራተ) ኛውን ዓመተ-ልደቷንና የነጻነት ህልውናችንን በዓል፣ እንዲሁም፡ የአዳምና የሔዋንን ልደት፥ የቅዱሱ ኪዳን፡ መነሻ የኾነው ሥርዓተ...

የ፳፻፲፫ ዓ.ም. የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል መልእክት።

08/18/2021 - 10:01

ለእኛ፡ ለቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ከዓበይት በዓሎቻችን፡ አንዱ የኾነው፡ በዓለ ደብረ-ታቦር የሚውለው፡ በነሓሴ ፲፫ ቀን በመኾኑ፡ ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ፡ ልዩ ምዕራፍ ኾኖ፡ በታላቅ መንፈሳዊ ተመስጦና ማኅሌት ይከበራል። ይህ በዓል፡ ከመድኃኒታችን፡ ከእግዝእትነ [...

ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን!

04/12/2021 - 07:17

ይድረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፥ «ኢትዮጵያ» በተባላችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡...

ፍልሰታሃ ለማርያም የምስጋና ሱባዔያችንን ለመጀመር አበቃን!

08/07/2020 - 01:47

ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፪ሺ፲፪ (፳፻፲፪)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን! እኛ፡ የዛሬዎቹ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ ቸሩ ፈጣሪያችን፡ በሰማይም፥ በምድርም፡ በፍጥረተ-ዓለሙ ኹሉ...

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።

09/11/2019 - 02:29

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት። [በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዚአብሔርታችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤ "...