የ፪ሺ፯ ዓመተ ምሕረት፡ የሕማማት መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

ፈጣሪያችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡
ከማትለየው፡ ቅድስት እናቱና እናታችን ድንግል ማርያም ጋር፡
አስቀድሞ፡ ጾመ ኢትዮጵያን፥ አከታትሎም፡ ዓቢይ ጾምን አስፈጽሞ፡ 
ለዘንድሮው በዓለ ሆሣዕናና ሰሙነ ሕማማት፡ እንኳን፡ በደኅና አደረሰን።

የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎት፡ በዜማ! 

https://soundcloud.com/ethkogserv/fpnoaiqkkaog