ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ በዓል፡ በደኅና አደረሰን!

ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው ዓመት፡ የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን!

መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...