‘‘ታቦተ ጽዮን’’ የዛሬ ፪ሺ ዓመት ገደማ፡ ከአኵስም ጽዮን ተነሥታ፡ በሰውነት፡ ወደኢየሩሳሌም በክብር ተመልሳ፡ ወደቤተ መቅደሷ መግባቷን የሚያዘክር፡ መንፈስ ቅዱስ የከሠተው፡ ሃይማኖታዊ መልእክት።