ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል።

ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል።

አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል!

በከመ ትንሣኤ ወልዳ፡ ዘልዑል!

ድንግል ማርያም፡ ፍልሰቷን ገለጠች!

የልጇን ትንሣኤ፡ በእርሱ አስመሰለች!

ልዑል እግዚአብሔር፡ሃይማኖታችንና አገራችን፥ እናታችንና ንግሥታችን፡መድኃኒታችን እግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም፡ ከምድር ወደሰማያት የተመለሰችበትን፡ የፍልሰቷን በዓል፡ ዘንድሮም፡ በ፳፻፲፪ተኛው (ኹለት ሽህ፡ ዐሥራኹለተኛው) ዓመተ-ምሕረት፡ በያለንበት፡ በደኅና አድርሶ፡ እንኳን፡ በሰላም ለማክበር አበቃን!

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!..