ከበዓለ ትንሣኤ እስከበዓለ መንፈስ ቅዱስ ያለው፡ የ፳፻፯ቱ ዓ.ም. የሓሤት ወራት መልእክት።

ክርስቶስ ተንሥኣ እሙታን! በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን!
ዓሠሮ ለሰይጣን! አግዓዞ ለአዳም! እምይእዜሰ፡ ኮነ ፍሥሓ ወሰላም!
በመንግሥተ እግዚአብሔር ዘለዓለም።