ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ (፪ሺ፰)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ፥ እንዲሁም፡ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰተ ሥጋና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ በደኅና አደረሰን!

በታኅሣሥ ፩ ቀን ከሚውለው፡ ከበዓለ ትስብእት እኩለ ሌሊት በኋላ፡በታኅሣሥ ፪ ቀን አጥቢያ የሚጀመረው፡ ጾመ ማርያም፡ “ከተራ” በሚባለው፡ ጥር ፲ ቀን በሚውለው፡ የጥምቀት ዋዜማ ያበቃል።

መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...