በባዕዳን ዘንድ፡ "የአባቶች ቀን" እና "የእናቶች ቀን" እየተባሉ ስለሚከበሩት በዓላት፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለቅዱሱ ኪዳን የኢትዮጵያ ልጆች የተላለፈ ማሳሰቢያ።

ዮም ፍሥሓ ኮነ!
በእንተ ርደተ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ኵላ ምድር፡
ዘኢትዮጵያ፡ መንግሥተ እግዚአብሔር!

ዛሬና እንግዴህ ወዲህ፡ ደስታ ኾነ!
መንፈስ ቅዱስ፡
ሙላዋ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያ በኾነችው፡
በምድር ኹሉ ላይ፡ በምልዓት ወርዷልና!

 + + +

ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡
ለቅዱሱ ኪዳን የኢትዮጵያ ልጆች የተላለፈ ማሳሰቢያ።

በባዕዳን ዘንድ፡ "የአባቶች ቀን" እና "የእናቶች ቀን" እየተባሉ
ስለሚከበሩት በዓላት።
__________