መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ።

እግዚአብሔራዊ ለሆነ እዉቀት ራሱን በማብቃት፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ የሆነው ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ “መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጽሁፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት ይኸው ቀርቦላችኋል። ጽሁፉ፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት አግልግሎት፡ ያፈራችውን ፍሬ አጉልቶ የሚያሳይ፡ በእውቀት የሚያንጽና የሚያነቃቃ እንደሆነ ይታመናል።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...