በእግዚአብሔር ስም፡ ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን እያቀረብንላችኹ፣ ''ግበሩኬ! እንከ ፍሬ ሠናየ፡ ዘይደልወክሙ ለንስሐ!''፥ ማለትም፡ ''እንግዲህስ! ለንስሐ የሚያበቃችኹን፡ በጎ ሥራ ሥሩ!'' በሚለው፡ የእግዚአብሔር ቃል መሠረት፡ ከታች የሠፈሩትን መልእክቶች፡ በጥሞና እንድትከታተሏቸው እናሳስባለን። ማቴ. ፫፥ ፰።