ቤሩት፥ ቆሼ፥ ግብፅ፥ ካይሮ፥ እስክንድርያ፥ ቢሾፍቱ፥ ደብረ-ዘይት። መጋቢት ፩ ቀን፥ ፳፻፲፩ ዓ.ም. (March 10

ወቅታዊ መልእክት፣ ለኢትዮጵያ ልጆች።

በእግዚአብሔር ስም፡ ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን እያቀረብንላችኹ፣
''ግበሩኬ! እንከ ፍሬ ሠናየ፡ ዘይደልወክሙ ለንስሐ!''፥ ማለትም፡ ''እንግዲህስ! ለንስሐ የሚያበቃችኹን፡ በጎ ሥራ ሥሩ!'' በሚለው፡ የእግዚአብሔር ቃል መሠረት፡ ከታች የሠፈሩትን መልእክቶች፡ በጥሞና እንድትከታተሏቸው እናሳስባለን። ማቴ. ፫፥ ፰።