ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ በ''ነገላ'' ወረዳና ከእርሱ ጋር፡ ሰባት ሰበካዎችን ባካተተው፡ "ሓዋርያት አቦ" በተባለው ቀበሌ ውስጥ ከሚኖሩ ልጆቿ ጋር፡ እያደረገች ስላለው፡ የአገልግሎት ግንኙነት።

በቅዱሱ ኪዳን ፍቅር፡ ሰላምታችን፡ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን፦

     ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ "ነገላ" በተባለች፡ በአንዲት የሰሜን ኢትዮጵያ ወረዳ፡ ከእርሱ ጋር፡ ሰባት ሰበካዎችን ባካተተው፡ "ሓዋርያት አቦ" በተባለው ቀበሌ ውስጥ ከሚኖሩና ከልጆቿ መካከል፡ "የተለየ ዝና አላቸው!" ከሚባሉ ወገኖች ጋር፡ እያደረገች ያለውን፡ የአገልግሎት ግንኙነት የሚገልጹ ጽሑፎችን፡ ትመለከቷቸው ዘንድ፡ እንደሚከተለው አሰናድተን አቅርበንላችኋልና፡ መልእክቶቹን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ ከታች የተመለከቱትን፡ የእያንዳንዱን፡ የመገናኛ ቍልፍ በመጫን፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

 

፩፦ 

፪፦ 

፫፦ 

፬፦ 

፭፦ 

፮፦ 

፯፦