ቍጥር ፲፫/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቃለ ዐዋድ!
እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

     በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶ ሃይማኖታችን የጊዜ አቆጣጠር ሥርዓት መሠረት፡ የዓመቱን ጾሞቻችንንና በዓሎቻችንን በሚመለከት፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተላለፈ፡ ፲፫ (ዐሥራ ሦስት)ኛ መለኮታዊ የዐዋጅ ቃል።

የቃለ ዐዋዱን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...