ቍጥር ፲፫/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ። Submitted by etkog12 on Sat, 06/04/2016 - 12:28 ቃለ ዐዋድ! እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር። የአዋጅ ቃል! ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት። በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶ ሃይማኖታችን የጊዜ አቆጣጠር ሥርዓት መሠረት፡ የዓመቱን ጾሞቻችንንና በዓሎቻችንን በሚመለከት፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተላለፈ፡ ፲፫ (ዐሥራ ሦስት)ኛ መለኮታዊ የዐዋጅ ቃል። የቃለ ዐዋዱን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... Tags: ቍጥር ፲፫/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ: የእግዚአብሔር ልጆች: የኢትዮጵያ ልጆች: ሰባቱ ኪዳናት: የዓመቱ አጽዋማትና በዓላት: የዘለዓለማዊቷ ሰንበት: ግንቦት ፳፯፥ ፳፻፰ ዓ.ም. ( 04 June 2016)