በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡ ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ ስለነበረው ረኃብ የተዘጋጀ ጽሑፍ።

በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡ ‘ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ የነበረው ረኃብ፡ በሌሎች አገሮች ላይ ደርሶና አስከፊ ዕልቂት አስከትሎ ካለፈው ኹሉ፡ እንዲህ ጎልቶና ገንኖ በመላው ዓለም ዕውቅናን ሊያገኝ የቻለበት፡ ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች፡ ዋና መገለጫ የኾነበት ምክንያት ምንድን ነው?’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጽሑፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት ይኸው ቀርቦላችኋል።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...