የኪዳናዊ ሓኪም አክሊሉ፡ እና የኪዳናዊት ሓክሚት ቤዛዊት፣ ተክሊል፣ ከብካብ እና ሠርግ።

በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የተፈጸመው፡ የኪዳናዊ አክሊሉ መልአኩ ብርዝነሽ፡ ወስመ-ጥምቀቱ፡ አክሊለ-ሰማዕት እና የኪዳናዊት ቤዛዊት ስንሻው ንጋቷ፣ ወስመ-ጥምቀታ፡ ዕሴተ-ገብርኤል ሥርዓተ-ተክሊል፣ በዓለ-ከብካብ እና የሠርግ ድግስ።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...