ዓቢይ ጾም – ሑዳዴ

የ፳፻፰ቱ (የሃያ መቶ ስምንቱ=የኹለት ሺ ስምንቱ) ዓመተ ምሕረት።

ይኸውም፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡ የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና ሲያካኼድ የኖረውን፥ አኹንም እያካኼደ ያለውን፡ የመንፈስና የነፍስ፥ የሥጋና የኹለንተና ጦርነት...