በዓለ-ኢትዮጵያ።

በዓለ-ኢትዮጵያ፡ ምንድር ነው?

በዓለ-ኢትዮጵያ፡ እውነተኞች የኢትዮጵያ ልጆች፡ ለ፯ሺ፭፻፲፩ ዓመታት፡ ከእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ወገን ከኾኑት፡ በሰማይ እና በምድር ከሚኖሩት ፍጥረታተ-ዓለማቱ ኹሉ ጋር፣ በእያመቱ፡ ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን ድረስ ባሉት ሦስትቀኖች ውስጥ፡ በነፍስ፥ በሥጋና በመንፈስ የሚያከብሩት በዓል ነው።

የበዓሉን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!..

የበዓሉን የምስጋና ጸሎት በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!..

በቅርጸ-ድምፅ የተዘጋጀ፡ የበዓለ-ኢትዮጵያ፡ ሥርዓተ-ጸሎት።

https://soundcloud.com/ethkogserv/cpdtdxtrxmmm