በቅርጸ-ድምፅ የተዘጋጀ፡ የበዓለ-ኢትዮጵያ፡ ሥርዓተ-ጸሎት።

"በዓለ-ኢትዮጵያ" 
ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን፥ ፳፻፱ ዓመተ-ምሕረት፡ ለሦስት ዕለታት
በታላቅ የሓሤትና የምስጋና ማኅሌት፡ በፋሲካ ዝግጅት፥ በሚፈጸም ቅዳሴ፡
የሚከበርበት ሥርዓተ-ጸሎት።  

ሥርዓተ-ጸሎቱን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!

https://soundcloud.com/ethkogserv/cpdtdxtrxmmm