ሥርዓተ-ጸሎት

የ፳፻፱ ዓመተ-ምሕረት፡ የሰሙነ ሕማማት መልእክትና ሥርዓተ-ጸሎት፡ በቅርጸ-ድምፅ።

(፩). የሰሙነ ሕማማት መልእክትን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

https://soundcloud.com/ethkogserv/urviyvdmykqw 

(፪). የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ-ጸሎትን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

https://soundcloud.com/ethkogserv/gdb8wi77ettt 

በቅርጸ-ድምፅ የተዘጋጀ፡ የበዓለ-ኢትዮጵያ፡ ሥርዓተ-ጸሎት።

"በዓለ-ኢትዮጵያ" 
ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን፥ ፳፻፱ ዓመተ-ምሕረት፡ ለሦስት ዕለታት
በታላቅ የሓሤትና የምስጋና ማኅሌት፡ በፋሲካ ዝግጅት፥ በሚፈጸም ቅዳሴ፡
የሚከበርበት ሥርዓተ-ጸሎት።  

ሥርዓተ-ጸሎቱን፡ በቅርጸ-ድምፅ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!

https://soundcloud.com/ethkogserv/cpdtdxtrxmmm