ከ‘‘የኢትዮጵያ ፊደል’’፡ ለቀረበ ጥያቄ፡ የተሰጠ፡ የመንፈስ ቅዱስ መልስ።

ከ‘‘የኢትዮጵያ ፊደል’’፡ የቀረበ ጥያቄ።

     አንዱ ያልተረዳሁት፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ስንል፡ “ኢትዮጵያ፡ መንግሥተ ሰማያት ናት!’’ ማለት ነው? ኢትዮጵያ፡ ማርያም ከኾነች፡ ‘‘ማርያም፡ መንግሥተ ሰማያት ናት!’’ ማለታችን ነው?

ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠ ምላሽ።

ስለመልካሙና መንፈስ ቅዱሳዊ ጥያቄዎ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን።
     ‘‘መንግሥት’’ የሚለው፡ የግእዙ ቃል፡ ‘‘ነግሠ’’፡ ማለትም፡ ‘‘ነገሠ’’፡ በሚለው፡ አርእስተ አንቀጽ ላይ፡ በመነሻው፡ ባዕድ ቀለም ‘‘መ’’ን በመጨመር የሚነገር፡ ባዕድ ዘር ነው።
     የዚሁ፡ ‘‘መንግሥት’’ የሚለው፡ የግእዙ ቃል፡ አማናዊና ቀጥተኛ ትርጓሜ፡ እንዲህ ተብሎ ይገለጻል፦