መንበር፣ ጸባኦት፣ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ፡ ድንግል ማርያም፣ እግዚአብሔር፣ CATHEDRAL (ካቴድራል)። የካቲት ፩ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (08 February 2015)

ስለመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የተሰጠ ማብራሪያ።

(ይህ ማብራሪያ የቀረበው፡ ይህን አርእስት በሚመለከት፡ ከዚህ በፊት፡ በተለያየ መልክ የተሰጡትን መግለጫዎችና የተላለፉትን መልእክቶች መሠረት በማድረግና በመከተል፥ በማስፋፋትና በማከል ነው።)