ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት፥ ቴድሮስ ካሣኹን፥ ቴዲ አፍሮ፥ Teddy Afro - ETHIOPIA - ኢትዮጵያ - [New! Official single 2017] - With Lyrics፥ ግንቦት ፳፪ ቀን፥ ፳፻፱ ዓ.ም. (30 May 2017)

ቴዲ ኣፍሮ፡ "ኢትዮጵያ"፡ በሚል መጠሪያ፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ በተመለከተ፡ ከኪዳናውያን የደረሱን ደብዳቤዎች።

፩ኛ፣ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ዮሓንስ ደጉ፣ ተባባሪ ጓደኛው፡ የአዲስ አበባ ቂርቆሱ ኪዳናዊ ወንድማችንና የአገልግሎት ባልደረባችን፡ ግርማ ከበደ፡ በቅርቡ ሰሞን፡ ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ ይፋ ያወጣውን የዘፈን ሸክላ፡ መነሻ በማድረግና ቅጂውን በማያያዝ፡ ለኪዳናውያንና ለኪዳናውያት፡ ያሠራጨው መልእክት፡ ለእርሱም ደርሶት ኖሮ፡ ውሳጣዊና እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜትን የሚያነቃ ትችትን ያበረከተበት፡ የመልስ ጽሑፍ ጦማር፤

ጦማሩን ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...