ዓቢይ ጾም፥ ሑዳዴ፥ ታላቁ ጾም፥ ሕዝባዊ ጾም፥ ምጽዋት፥ ስግደት፥ የካቲት ፭ ቀን፥ ፳፻፲ ዓ.ም. (12 February 2018)

የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም።

የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም።

ይኸውም፡

በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥ 
በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡

የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና
ሲያካኼድ የኖረውን፥ አኹንም እያካኼደ ያለውን፡
የመንፈስና የነፍስ፥ የሥጋና የኹለንተና ጦርነት፡