ድርሳናት፥ ተአምራት፥ ገድላት፥ የእግዚአብሔር ልጆች፥ የኢትዮጵያ ልጆች፥ ቃየል እና አቤል፥ ሰመንቱ ብሔረ-ኦሪት፥ ዕንቍጣጣሽ፥ ፋሲካ፥ ሰንበት ዝልፍት፥ ወለተ ኢያቄም፥ ወሓና፥ ወልደ-አብ፥ ወልደ-ማርያም፥ ነሓሴ ፲፬ ቀን፥ ፪ሺ፱ ዓ.ም. (20 August 2017)

ቍጥር ፲፱/፳፻፱ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቍጥር ፲፱/፳፻፱ ዓ. ም. ቃለ ዐዋድ!

እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!

ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

"መጽሓፍ ቅዱስ"ን በተመለከተ።

በአኹኑ ጊዜ፡ "መጽሓፍ ቅዱስ" የሚባለው፡ የቅዱሳት መጻሕፍት ስብስብ፣ በተለይ፡ ብሉያቱ፡ እውነተኞቹ የእስራኤል ልጆች ሳይኾኑ፡ ራሳቸውን፡ "የእስራኤል ልጆች" የሚሉት፡ ኦሪታውያኑ አይሁድ የጻፉት ስለኾነ፡ የኢትዮጵያ ልጆች መጽሓፍ አይደለም። ይህም እውነታ፡ የገናናዎቹ እና የስመ-ጥሩዎቹ፡ የእነመልከ-ጼዴቅ እና የእነንግሥት ማክዳ፣ እነርሱን የመሰሉትም ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት ዜና- መዋዕል እና ዝክረ-ነገር፡ ተሟልቶ እና ተስተካክሎ የተመዘገበበት ባለመኾኑ ጭምር፡ ተረጋግጦ ይታወቃል።

ቍጥር ፲፱/፳፻፱ ዓ. ም.

ቃለ ዐዋድ!