ግንቦት ፱ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (17 May 2015)

ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ፡ ፬ኛ ክፍል፦

ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡ በ፳፻፩ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ።

የመጨረሻውን ክፍል (ክፍል፤ ፬) እነሆ፦

ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ከEthioLion.com የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ፦

የኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ፡ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ በሱዳን ጠረፍ በኩል ''ተወሰደ!'' በተባለው የድንበር መሬት መነሻነት፡  በ፳፻ ዓ.ም.፡ EthioLion.com ከተባለው የብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ያደረጉት፡ በ፬ት ክፍላት የሚቀርብ ቃለ ምልልስ።

የመጀመሪያውን ክፍል (ክፍል፤ ፩) እነሆ፦