ጾመ ኢትዮጵያ (ነነዌ)፣ የምሕላ ጸሎት። ጥር ፳፭ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (February 02/02/2015)

የጾመ ኢትዮጵያ (ነነዌ) መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

የጾመ ኢትዮጵያ (ነነዌ) መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

በስመ እግዚአብሔር አብ፥ ወወልድ፥ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ አሐዱ አምላክ፤
በስማ ለእምነ ወለንግሥትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላከ፤
በኃይለ መስቀሉ፡ ለመድኃኒነ፥ ወለካህንነ፥ ወለንጉሥነ ኢየሱስ ክርስቶስ።

 “ጾመ ኢትዮጵያ”