ፍልሰታ ለማርያም፥ ነሓሴ ፲፭ ቀን፥ ፪ሺ፱ ዓ.ም. (21 August 2017)

የ፳፻፱ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት።

የ፳፻፱ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት።

ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል።
[የግእዙ ቃል "መሢሕ"፡ በግሪክኛ፡ "ክርስቶስ" ይባላል።]

"ፍልሰታሃ ለማርያም!" በሚል ስያሜ፡ ነሓሴ ፲፮ ቀን የምትከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ የፍልሰቷ መታሰቢያ በዓለ ዕለት ዝክረ ነገር፡ እንዲህ ነው፦