በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ በሐምሌ ወር፥ ፳፻፰ ዓ. ም. ለቀረቡ ጥያቄዎችና ትችቶች፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት (ኢእመ) የተሰጡ መልሶች። ፬ኛ።

፩ኛ፤ ከቴዎድሮስ ኹናቸው፦ የመልስ ትች፦

     እግዚአብሔር የተመስገነ ነው። በመጀመሪያ እንዲህ ለመነጋገር ለመዎያየት ያበቃን እርሱ ነው። ምስጋና ገንዘቡ ነውና። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምናለው። በእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነትም አምናለው። አብ ማለት አባት ነው። ወልድ ማለት ውሉድ( የተዎለደ)። መንፈስ ቅዱስ በሁሉ ቦታ ያለ የሚኖር የሚፀልል የሚያድር ቅዱስ መንፈስ ነው።

     አባት ማለት ባል ነው ለሚለው እና እናት ማለት ሚስት ነው ለሚለው እኔንን አያስማማኝም።

የጥያቄና መልሱን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...