በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ በመስከረም ወር፥ ፳፻፱ ዓ. ም. ለቀረበ አስተያየትና ትች፦ ከኢእመ የተሰጠ መልስ።

ከአቶ ወንጌል ያሸንፋል አፈወርቅ አላሮ የቀረበ መልእክት፦

 

የአዲስ ዓመት መልዕክት..........አዲስ ዓመት ሲመጣ አብዛኛው ሰው አዲስ እና
መልካም ነገር....ሰላም.....ፍቅር.......ጤንነት......ብልጽግና ልማትን
ይመኛል.......

 ከኢእመ የተሰጠ መልስ፦
ይድረስ፦ ለአቶ ወንጌል ያሸንፋል አፈወርቅ አላሮ!
የአዲስ ዓመት መልእከትዎ፡ እውነተኛ ሃይማኖታዊ ልቦናን፡ በተመሥጦ፡ ጠልቆ የሚነካ፡ መልካም ስለኾነ፡ "የኢትዮጵያና የፍጥረቱ ኹሉ አምላክ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን!" ብለን መርቀንዎታል።

የጥያቄና መልሱን ሙሉ ክንውን ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...