ከኪዳናዊ ዮሓንስ ደጉ ለደረሰን ፪ተኛ እጦማር፡ የተሰጠ የድጋፍና የማብራሪያ ምላሽ መልእክት።

ኪዳናዊ  ዮሓንስ ደጉ: ተጨማሪ ፪ተኛ ቀጣይ ምርምር አካኺዶ ላዘጋጀው መልእክት: ከኢትዩጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን የድጋፍና የማብራሪያ መልእክት፡ እናንተ እድምተኞቻችን አንብባችሁ ቁምነገር እንደምትገበዩበት በማመን እንሆ አቅርበንላችኋልና ተመልከቱት፡፡