ከኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን: የደረሰን ሁለት ተከታታይ እጦማርና፡ ለዚያ እጦማር የተሰጠ ምላሽ።

ከኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን: የደረሰን ሁለት ተከታታይ እጦማርና፡ ለዚያ እጦማር የተሰጠውን ምላሽ፡ ለአንባቢዎቻችን የሚጠቅም እንደሆነ በማመን፡ በኅዋ-ሰሌዳችን ላይ ለይፋ ምንባብ ቀርቧል።

ጋሽዬ!
እንደምን አመሸህ?

‘የጾመ ፍልሰታን መልእክት በሚመለከት’ በመጨረሻ ገጽ ላይ ስለሰፈረው ‘የብቃዓት ደረጃ’ መልእክት፡ እባክህን ጊዜ ሲኖርህ፡ ትንሽ ተጨማሪ ማብራሪያ ብትጽፍልኝ እወድዳለሁ። በተለይ፡ ያሰመርኩባቸው ቃላት፡ አመልካችነታቸው ዛሬን ጨምሮ ቀጣዩንና መጪውን የወደፊት ጊዜ ነው። ‘ያያሉም፥ያቆርባልም፥ይኾናልም። (መስመር የእኔ ነው።)

ሙሉ የጥያቄና መልስ ክንውኑን ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...