“ሕያው ልሳን፣ የግእዝ እውነታዎች”
Submitted by etkog12 on Fri, 10/31/2014 - 08:47
“ሕያው ልሳን፣ የግእዝ እውነታዎች” በሚል ርእስ፡ በክፍል ፩፡ ስለሕያው የግእዝ ቋንቋችን ምንነትና ማንነት በተመለከተ፡ ያዘጋጀነውን ሥዕላዊ መጽሔት እንድትመለከቱት፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፦
ሥዕላዊ መጽሔቱን ለማግኘት፡ ይህን፡ የመገናኛ መሥመር ይጫኑ፦http://www.youtube.com/watch?v=j2P8uUnj64M