የግእዝ ቋንቋችንን የሚያዘክር፡ ሥዕላዊ መጽሔት።

የግእዝ ቋንቋችንን በተመለከተ፡ በዚህ፡ ሥዕላዊ መጽሔት ላይ የሚታየውን፡ ይህን የመሰለውን፡ እውነታና የምሥራች ዜና፡ እናንት፡ ኪዳናውያትና ኪዳናውያን ብቻ ሳትኾኑ፡ ሌሎች አንባቢዎቻችንም ኹሉ፡ ሊሰሙትና ሊያዩት፥ ሊያውቁትና ሊካፈሉት የሚገባ፡ ታላቅ ኪዳናዊ መልእክትን የያዘ ስለኾነ፡ እነሆ፡ ይህንኑ፡ ሥዕላዊ መጽሔት፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋልና በጥሞና ተመልከቱት።

ሥዕላዊ መጽሔቱን ለመመልከት፡ ይህን፡ የመገናኛ ዐውታር ይጠቀሙ፦​ http://www.youtube.com/watch?v=VNffTewLcHY

Tags: