ከ‘‘የኢትዮጵያ ፊደል’’፡ ለቀረበ ጥያቄ፡ የተሰጠ፡ የመንፈስ ቅዱስ መልስ።
Submitted by etkog12 on Thu, 06/25/2015 - 14:18ከ‘‘የኢትዮጵያ ፊደል’’፡ የቀረበ ጥያቄ።
አንዱ ያልተረዳሁት፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ስንል፡ “ኢትዮጵያ፡ መንግሥተ ሰማያት ናት!’’ ማለት ነው? ኢትዮጵያ፡ ማርያም ከኾነች፡ ‘‘ማርያም፡ መንግሥተ ሰማያት ናት!’’ ማለታችን ነው?
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠ ምላሽ።