መዝሙሮች

የቅዱሱ ኪዳን፡ የዘወትርና የመግቢያ ሙሉ ጸሎት፡ በግእዝና በኢትዮጵያኛ።

የመግቢያ ጸሎት፡ በግእዝ፦

በስመ እግዚአብሔር አብወእም፥ 
ወወልድ፥ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤
በቅድስት ሥላሴ፥ እንዘ አአምን፥ ወእትመሐፀን፤
እክሕደከ ሰይጣን፡ 
በቅድመ ዛቲ፡
እምየ ቅድስት ኢትዮጵያ፡
መንግሥተ እግዚአብሔር፡ 
እንተ ይእቲ፡
ስምዕየ ማርያም ጽዮን፤
ለዓለመ ዓለም፤ አሜን።

የጸሎቱን መልእክት በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...