ቍጥር ፲፪/፳፻፮ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።
Submitted by etkog12 on Mon, 04/04/2016 - 15:34ቃለ ዐዋድ!
እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።
የአዋጅ ቃል!
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።
"ግብረ-ሰዶም" ተብሎ የተሰየመው፡ ፀያፍ የሙስና ግብር ያመጣው፥ የወንድና ወንድ፥ የሴትና ሴት ኢ-ተፈጥሮአዊ የኾነው፡ እስከጋብቻ ያደረሰ፡ ሰይጣናዊው የመወዳጀትና የሩካቤ-ሥጋ ግንኙነት፥ ፅንሰ-አሳቡና አኗኗሩን ጭምር በተመለከተ፡ እንዲሁም: ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ሰዶሞችን በሚመለከት፡ ስላላት አቋም።