ከኪዳናዊ ዮናስ አበበ፡ በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ ለደረሰን ጥያቄዎች፡ የተሰጠ ምላሽ።

በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮናስ አበበ፡ በቅርቡ፡ በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ ያቀረበውን፡ የጥያቄዎች ዝርዝርና ከኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን መንፈስ ቅዱሳዊ ምላሽ፡ ለእናንተ፡ የኅዋ ሰሌዳ አንባቢዎቻችንና ተከታታዮቻችን፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋልና በተለመደው የጥሞና መንፈስ ኹናችሁ ተከተታተሉት።