መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሄኖክ፡ ገነት፡ ሲኦል፡ መንግሥተ ሰማያት ዮጋ፡ ተመሥጦ፡ ግእዝ፡ ትንሣኤ፡ ጥቅምት ፳፪ ቀን፥ ፪ሺ፱ ዓ.ም. (1 November 2016)

ከኪዳናዊ ዮናስ አበበ፡ በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ ለደረሰን ጥያቄዎች፡ የተሰጠ ምላሽ።

በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮናስ አበበ፡ በቅርቡ፡ በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ ያቀረበውን፡ የጥያቄዎች ዝርዝርና ከኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን መንፈስ ቅዱሳዊ ምላሽ፡ ለእናንተ፡ የኅዋ ሰሌዳ አንባቢዎቻችንና ተከታታዮቻችን፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋልና በተለመደው የጥሞና መንፈስ ኹናችሁ ተከተታተሉት።