የኪዳናውያንና የኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ የሕይወት መርኆ።

ቅንን አስቡ!
እውነትን ተናገሩ!
መልካምንም አድርጉ!
እግዚአብሐርን መምሰል ይህ ነውና።

Think Right!
Speak The Truth!
Do Good!
This Is The Image of God.