"God has foreknowledge of man's destiny, but he does not predestine man."

ኪዳናዊ ሓኪም ዘርፉ መላኩ፡ ከላይ ላቀረበው መጠይቃዊ አስተሳሰብ፡ አስቀድሞ፡ ኪዳናዊ ኤርምያስ ከበደ [ንቡረ-እድ፡ ዘአኵስም ጽዮን] ያቀረበውን መልስ፥ አስከትሎም፡ ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ ምርምር በማካሄድ፡ በጥልቀትና በምጥቀት ያቀረበውን ማብራሪያ ጽሑፍ እንድትመለከቱት ቀርቦላችኋል። ይህ የደብዳቤ ልውውጥ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ በመኾኑ፡ የያዛቸውን ቍም-ነገሮች፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች ቢመለከቱት፡ በእግዚአብሔራዊው ዕውቀት ረገድ፡ ሊጠቅማቸው እንደሚችል ይታመናል።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...