ጸጋ፡ እውነት፡ ዕውቀት፡ ልማድ፡ ጽድቅ፡ ኃጢያት፡ የሰው ሥርዓት፡ ባጭር መታጠቅ፡ ሰነፍ፡ ጭራቅ፡ ሥነ-ፍጥረት፡ ፖለቲካ፡ ትምህርት። ፳፩ መስከረም ፪ሺ፱ ዓ.ም. (01 October 2016)

"God has foreknowledge of man's destiny, but he does not predestine man."

ኪዳናዊ ሓኪም ዘርፉ መላኩ፡ ከላይ ላቀረበው መጠይቃዊ አስተሳሰብ፡ አስቀድሞ፡ ኪዳናዊ ኤርምያስ ከበደ [ንቡረ-እድ፡ ዘአኵስም ጽዮን] ያቀረበውን መልስ፥ አስከትሎም፡ ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ ምርምር በማካሄድ፡ በጥልቀትና በምጥቀት ያቀረበውን ማብራሪያ ጽሑፍ እንድትመለከቱት ቀርቦላችኋል። ይህ የደብዳቤ ልውውጥ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ በመኾኑ፡ የያዛቸውን ቍም-ነገሮች፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች ቢመለከቱት፡ በእግዚአብሔራዊው ዕውቀት ረገድ፡ ሊጠቅማቸው እንደሚችል ይታመናል።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...