"God has foreknowledge of man's destiny, but he does not predestine man."
Submitted by etkog12 on Sat, 10/01/2016 - 16:49
ኪዳናዊ ሓኪም ዘርፉ መላኩ፡ ከላይ ላቀረበው መጠይቃዊ አስተሳሰብ፡ አስቀድሞ፡ ኪዳናዊ ኤርምያስ ከበደ [ንቡረ-እድ፡ ዘአኵስም ጽዮን] ያቀረበውን መልስ፥ አስከትሎም፡ ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ ምርምር በማካሄድ፡ በጥልቀትና በምጥቀት ያቀረበውን ማብራሪያ ጽሑፍ እንድትመለከቱት ቀርቦላችኋል። ይህ የደብዳቤ ልውውጥ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ በመኾኑ፡ የያዛቸውን ቍም-ነገሮች፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች ቢመለከቱት፡ በእግዚአብሔራዊው ዕውቀት ረገድ፡ ሊጠቅማቸው እንደሚችል ይታመናል።
መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...